Position:
Organization: Tracon Trading PLC
ብዛት፡ 1
የስራ ቦታ፡ አዲስ አባባ ፣ ጀሞ 3
የት/ት ደርጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ በማኔጅመንት፣ በግዢ አስተዳደር፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 5 አመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቸርቸል ጎዳና ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ትራኮን ታወር 1ኛ ፎቅ የአልሙኒየም ሽያጭ ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ +251930079171 ይደውሉ።
Job Requirements Bachelor's Degree in Management, Procurement & Supply Management, Business Management or in related field of study with relevant work experience. How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቸርቸል ጎዳና ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ትራኮን ታወር 1ኛ ፎቅ የአልሙኒየም ሽያጭ ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ +251930079171 ይደውሉ።Deadline: Sep 11, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1