Digital Library and Automation Specialist IV
Position:
Organization: Jinka University
Not Specified
ብዛት፡ 1
የስራ መስፈርቶች
የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ ላይብረሪ ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ኮምፒውተር ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ኢንፎርሜሽን ማኔጅመንት፣ ዳታ ሳይንስ እና አናላይቲክስ፣ ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ: 6 ዓመት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በአካል በመገኘት በዩኒቨርሲቲው ዋና ግቢ በብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ሥራ አስፈጻሚ ቢሮ ቁጥር 004 ወይም አዲስ አበባ ሽሮ ሜዳ ከአሜሪካን ኤምባሲ ፊትለፊት በሚገኘው የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ማስተባበሪያ ጽ/ቤትመመዝገብ ይችላሉ።
Job Requirements Bachelor's Degree in Information Science, Library Science, Information Technology, Computer Science, Information System, Information Management, Data Science and Analytics, Software Engineering or in a related field of study with relevant work experience. How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በአካል በመገኘት በዩኒቨርሲቲው ዋና ግቢ በብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ሥራ አስፈጻሚ ቢሮ ቁጥር 004 ወይም አዲስ አበባ ሽሮ ሜዳ ከአሜሪካን ኤምባሲ ፊትለፊት በሚገኘው የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ማስተባበሪያ ጽ/ቤትመመዝገብ ይችላሉ።Deadline: Mar 9, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
