Digital Media Specialist I

Position:

Organization: FDRE Government Communication Service

Not Specified

ብዛት፡1

ደመወዝ፡ 11500

የስራ መስፈርቶች፡

የመጀመሪያ ዲግሪ የሕዝብ ግንኙነት፤ የሚዲያ የቋንቋና የውጭ ቋንቋ ሊትሬቸር በጋዜጠኝነት ና ኮምዩኒኬሽን፤ በቋንቋና ስነ-ፅሑፍ (በአማርኛ፣ በኦሮምኛ፡ በትግርኛ፡ ሶማሊኛ፡በአፋርኛ፡በእንግሊዘኛ በፈረንሳይኛ፣ በአረብኛ)፣ ፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት፣ ፎክለር፣ ኮምፒውተር ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ ሶፍትዌር ምህንድስና፤ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ፣ ዳታቤዝና ዳታማይኒንግ፣ኮምፒዩተር ግራፊክስና ቪዥዋላይዜሽን፤ ኮምፒዮተር ምህንድስና፤ ፕሮግራሚንግ ላንጉዊች እና ሎጂክ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር

የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • የዲጂታል ሚዲያ መድረኮችን (ሶሻል ሚዲያ፣ ድህረ ገፅ ወዘተ) ማስተዳደር እና መቆጣጠር
  • የሚዲያ ይዘቶችን (ፅሁፍ፣ ምስል፣ ቪዲዮ) መፍጠር
  • የዲጂታል ዘመቻዎችን (campaigns) መደገፍ እና ማስኬድ
  • ከዲዛይን፣ ኮሙኒኬሽን እና ማርኬቲንግ ቡድኖች ጋር መስራት
  • የሚዲያ ይዘቶች የተቋሙን መልክ (branding) እና መመሪያ እንደሚከተሉ ማረጋገጥ
  • አዳዲስ የዲጂታል ሚዲያ አዝማሚያዎችን (trends) መከታተል እና መተግበር

የማመልከቻ መመሪያ:

አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ አበባ 4 ኪሎ አብርሆት ቤተ-መጽሐፍት አጠገብ የመንግሥት ኮሙኒኬሸን አገልግሎት መ/ቤት መሬት ላይ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡በተጨማሪም የCOC ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት እና መንግሥታዊ ካልሆኑ መ/ቤቶች የሚቀርቡ የሥራ ልምዶች በወቅቱ ግብር የተገበረባቸው ስለመሆኑ መረጃ መቅረብ ይኖርበታል።

Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ የሕዝብ ግንኙነት፤ የሚዲያ የቋንቋና የውጭ ቋንቋ ሊትሬቸር በጋዜጠኝነት ና ኮምዩኒኬሽን፤ በቋንቋና ስነ-ፅሑፍ (በአማርኛ፣ በኦሮምኛ፡ በትግርኛ፡ ሶማሊኛ፡በአፋርኛ፡በእንግሊዘኛ በፈረንሳይኛ፣ በአረብኛ)፣ ፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት፣ ፎክለር፣ ኮምፒውተር ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ ሶፍትዌር ምህንድስና፤ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ፣ ዳታቤዝና ዳታማይኒንግ፣ኮምፒዩተር ግራፊክስና ቪዥዋላይዜሽን፤ ኮምፒዮተር ምህንድስና፤ ፕሮግራሚንግ ላንጉዊች እና ሎጂክ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የዲጂታል ሚዲያ መድረኮችን (ሶሻል ሚዲያ፣ ድህረ ገፅ ወዘተ) ማስተዳደር እና መቆጣጠር - የሚዲያ ይዘቶችን (ፅሁፍ፣ ምስል፣ ቪዲዮ) መፍጠር - የዲጂታል ዘመቻዎችን (campaigns) መደገፍ እና ማስኬድ - ከዲዛይን፣ ኮሙኒኬሽን እና ማርኬቲንግ ቡድኖች ጋር መስራት - የሚዲያ ይዘቶች የተቋሙን መልክ (branding) እና መመሪያ እንደሚከተሉ ማረጋገጥ - አዳዲስ የዲጂታል ሚዲያ አዝማሚያዎችን (trends) መከታተል እና መተግበር How to Apply አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ አበባ 4 ኪሎ አብርሆት ቤተ-መጽሐፍት አጠገብ የመንግሥት ኮሙኒኬሸን አገልግሎት መ/ቤት መሬት ላይ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡በተጨማሪም የCOC ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት እና መንግሥታዊ ካልሆኑ መ/ቤቶች የሚቀርቡ የሥራ ልምዶች በወቅቱ ግብር የተገበረባቸው ስለመሆኑ መረጃ መቅረብ ይኖርበታል።

Deadline: Apr 7, 2026, 12:00 AM

Location: Piazza

Amount: 1