Digital Technology Engineer IV

Position:

Organization: Ministry Of Innovation and Technology

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ፣ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ፣ በሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ፣ በቢዝነስ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በቴሌኮም ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች ጋር

  • የስራ ልምድ፡ 6 ዓመት

  • ብዛት፡ 1

  • ደመወዝ፡ 21238

  • ደረጃ፡ XV

  • የቅጥር ሁኔታ፡ ለአንድ አመት እንደ አስፈላጊነቱ የሚታደስ

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ዋናውና እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ እና የቀበሌ መታወቂያ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ሊሴ ገብረማርያም ት/ቤት ጀርባ ቸርችል ጤና ጣቢያ ወረድ ብሎ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የብቃትና የሰው ሀብት አስተዳደር ሥራ አስፈፃሚ 3ኛ ፎቅ በሥራ ሰዓት በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ለነለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251936694889 ወይም +251913074741 ይደውሉ፡፡

Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ፣ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ፣ በሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ፣ በቢዝነስ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በቴሌኮም ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ዋናውና እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ እና የቀበሌ መታወቂያ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ሊሴ ገብረማርያም ት/ቤት ጀርባ ቸርችል ጤና ጣቢያ ወረድ ብሎ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የብቃትና የሰው ሀብት አስተዳደር ሥራ አስፈፃሚ 3ኛ ፎቅ በሥራ ሰዓት በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ለነለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251936694889 ወይም +251913074741 ይደውሉ፡፡

Deadline: Jul 2, 2026, 12:00 AM

Location: Piassa

Amount: 1