Position:
Organization: Tikur Abay Transport PLC
ብዛት: 1
ደመወዝ: 48000
የስራ ቦታ: አዲስ አበባ
የት/ት ደርጃ: ማስተርስ ወይም የመጀመሪያ ድግሪ በኢኮኖሚክስ፣በማኔጅመንት፣በማርኬቲንግ፣በአለምአቀፍ ንግድ ስራዎች፣በስታቲስቲክስ፣በፕሮጀክት ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር ከዚህ ውስጥ 5 አመት ማኔጀር የሰራ/ች
የስራ ልምድ: 9-11 አመት፤ከዚህ ውስጥ 5 አመት በማኔጀር የሰራ/ች
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ኮምቦልቻ ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 004፣አዲስ አበባ ለገሃር አመልድ ህንጻ 8ኛ ፎቅ የሰው ሃብት አስተደደር፣ልማትና ጠቅላላ አገልግሎት አስተባባሪ ቢሮ፣አዳማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በከልቻ ግቢ ጥቁር ዓባይ ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አስተዳደር ቢሮ፣ባሕር ዳር አብቁተ አዲሱ ህንጻ አጅኘ ቀበሌ 10 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 1 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251335515277/+251115575115/+251221126486 ይደውሉ።
Deadline: Sep 13, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1