Distribution Manager
Position:
Organization: SNFD Bakery PLC
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ
የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ ሎጂስቲክስ፣ ሰፕላይ ቼይን፣ ማርኬቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች
የስራ ልምድ
5 ዓመት እና ከዚያ በላይ በስርጭት፣ ሎጂስቲክስ፣ ሽያጭ አስተዳደር ወይም በተዛማጅ የስራ መስክ ልምድ ያለው/ላት
የቡድን አመራር ልምድ ይመረጣል
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
የምርት ስርጭት ዕቅድ ማዘጋጀት እና ማስፈጸም
የትዕዛዝ እና የምርት እንቅስቃሴ መከታተል
ከመጋዘን፣ ሽያጭ፣ ትራንስፖርት እና ፋይናንስ ክፍሎች ጋር ቅንጅት ማድረግ
የስርጭት ሰራተኞችን መመሪያ መስጠት እና አፈጻጸማቸውን መገምገም
የዕቃ እጥረት ወይም መዘግየት ችግኝ መፍታት
የስርጭት ሪፖርቶችን ማዘጋጀት እና ለአስተዳደር ማቅረብ
የእቃ ደህንነት እና የጥራት መስፈርቶች መጠበቃቸውን ማረጋገጥ
የደንበኞች ቅሬታ በፍጥነት መፍታት
ክህሎቶች
ጥሩ የኮሙኒኬሽን ክህሎት
የችግር መፍትሄ ችሎታ
የሪፖርት አዘገጃጀት ችሎታ
የማይክሮሶፍት ኦፊስ እና ኢ.አር.ፒ( ERP) ሲስተም እውቀት ያለው/ላት
የእቅድ እና የአደረጃጀት ችሎታ
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የትምሀርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በኢሜል አድራሻችን: mulmulhr@gmail.com ወይም አባሃዋ መ/ቤት አጠገብ ሙልሙል ዳቦ ፋብሪካ ወይም 22 ድንበሯ ሆስፒታል አጠገብ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት በአካል በመገኘት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
ማስታወሻ፡ አመልካቾች ዋስ ማቅረብ የሚችሉ እና የመኖሪያ አድራሻቸው ለለቡ መብራት ቅርብ የሆነ ቢሆን ይመረጣል፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ +251114624401 ይደውሉ፡፡
Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ ሎጂስቲክስ፣ ሰፕላይ ቼይን፣ ማርኬቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የምርት ስርጭት ዕቅድ ማዘጋጀት እና ማስፈጸም - የትዕዛዝ እና የምርት እንቅስቃሴ መከታተል - ከመጋዘን፣ ሽያጭ፣ ትራንስፖርት እና ፋይናንስ ክፍሎች ጋር ቅንጅት ማድረግ - የስርጭት ሰራተኞችን መመሪያ መስጠት እና አፈጻጸማቸውን መገምገም - የዕቃ እጥረት ወይም መዘግየት ችግኝ መፍታት - የስርጭት ሪፖርቶችን ማዘጋጀት እና ለአስተዳደር ማቅረብ - የእቃ ደህንነት እና የጥራት መስፈርቶች መጠበቃቸውን ማረጋገጥ - የደንበኞች ቅሬታ በፍጥነት መፍታት How to Apply አመልካቾች የትምሀርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በኢሜል አድራሻችን: mulmulhr@gmail.com ወይም አባሃዋ መ/ቤት አጠገብ ሙልሙል ዳቦ ፋብሪካ ወይም 22 ድንበሯ ሆስፒታል አጠገብ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት በአካል በመገኘት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች ዋስ ማቅረብ የሚችሉ እና የመኖሪያ አድራሻቸው ለለቡ መብራት ቅርብ የሆነ ቢሆን ይመረጣል፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ +251114624401 ይደውሉ፡፡Deadline: May 22, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
