Djibouti Heavy Truck Driver
Position:
Organization: Menkem International Business PLC
Not Specified
ድርጅታችን መንከም ኢንተርናሽናል ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማ. ከዚህ በታች በተጠቀሰው የሥራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል:: ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች መወዳደር ትችላላችሁ፡፡
ብዛት፡ 10 (አስር)
ጾታ፡ ወንድ
የሥራ ቦታ፡ ቃሊቲ ዋና መ/ቤት (ውሃ ልማት አካባቢ)
ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሠረት
የስራ መስፈርቶች
የት/ት ደረጅ፡ 10ኛ ክፍል በላይ እና ደረቅ 3መንጃ ፈቃድ ያለው፣
የስራ ልምድ፡ 5 ዓመት ከዛ በላይ በታወቀ የጭነት ትራንስፖርትድርጅትውስጥየሠራእናየቅርብጊዜ
2 (ሁለት) ጠንካራ ተያዥ ማቅረብ የሚችል
የዲጅታል መታወቂያ (ፋይዳ) ለተለያዩ ሥራዎች እና ለባንክ አስፈላጊ ስለሆነ ማቅረብ የሚችል
የጅቡቲ መግቢያ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል
የማመልከቻ መመርያ፡
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 05 አስተዳደር አለፍ ብሎ ቆርኪ ፋብሪካ ወይም ሚድሮክ ኮንስትራክሽን ፊት ለፊት ባጃጅ የሚሸጥበት ኤፍቢ ህንፃ (FB Bld) 4ኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251930100559/ +251955377403/+251955376361/+251966935838 /+251955376101/ +251975387353/+251975408555 ይደውሉ።
Deadline: Dec 3, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 10
