Position:
Organization: Tabor Ceramic Products SC
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ብዛት፡ 1
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
የት/ት ደረጃ፡ ደረጃ II በአካውንቲንግ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት የኮምፒተር ልዩ ስልጠና ያለውና በሂሳብ ነክ ስራዎች የ2 አመት የስራ ልምድ ያለው ያላት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ አበባ ቅ/ጽ/ቤት በሚገኘው ሰራተኛ አስተዳደር ቢሮ ከመገናኛ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ሴንቸሪ ሞል መንገድ ንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚ/ር አጠገብ ፒካን ህንፃ 2ኛ ፎቅ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251978767823 ወይም ኤሜል፡ aahrofficer@taborceramics.com
Job Requirements TVET Level II in Accounting or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ አበባ ቅ/ጽ/ቤት በሚገኘው ሰራተኛ አስተዳደር ቢሮ ከመገናኛ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ሴንቸሪ ሞል መንገድ ንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚ/ር አጠገብ ፒካን ህንፃ 2ኛ ፎቅ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251978767823 ወይም ኤሜል፡ aahrofficer@taborceramics.comDeadline: Aug 9, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1