Position:
Organization: Tracon Trading PLC
ብዛት ፡ 2
የት/ት ደረጃ ፡
የመጀመሪያ ድግሪ በድራፍቲንግ ኢንጅነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ ፡
6 ዓመት እና ከዚያ በላይ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ጀሞ 3 በሚገኘው የትራኮን ትሬዲንግ ዋና መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +251976624176 ይደውሉ።
Deadline: Aug 18, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1