Position:
Organization: City Government of Addis Ababa Construction Design Building & Consultation Enterprise
ብዛት፡ 4
ደመወዝ፡ 13293
የት/ት ደረጃ፡ ቲቪኢቲ ደረጃ 5/4/3 ወይም ዲፕሎማ በአርክቴክቸርና ምህንድስና፣ ድራፍቲንግ ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 6 አመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቃሊቲ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት በ CCRDA እና OCC መሃል ባለው መንገድ 100 ሜትር ገባ ብሎ የቀድሞው አግሮስቶን ማምረቻ ማእከል ግቢ ውስጥ የሰው ሃብት ልማትና አስተዳደር ድይሬክቶሬት ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +25114394659 ይደውሉ።
Deadline: Sep 11, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 4