Driver
Position:
Organization: BEKAS Chemicals PLC
Not Specified
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
የስራ መስፈርቶች
የት/ት ደረጃ፡ ቲቪኢቲ ደረጃ 2 በአውቶ መካኒክ ወይም 12/8ተኛ ክፍል ያጠናቀቀ እንዲሁም 3ኛ ወይም ደረቅ 1 መንጃ ፈቃድ ያለው/ላት አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 6-2 አመት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 06 መገናኛ አምቼ በስተጀርባ/ ጆኒ ጋራዥ አካባቢ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +25116670713/+251983861410።
Deadline: Nov 12, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
