Driver

Position:

Organization: Go Express

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

የትምህርት ደረጃ፡

  • 10ኛ ወይም 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ፣ ደረቅ አንድ ወይንም ሁለት የታደሰ መንጃ ፈቃድ ያለው

የስራ ልምድ፡

  • 1አመት እና ከዛ በላይ በአይሱዙ ሹፍርና የሰራ

  • አመልካቾች አውቶማቲክ እና ማንዋል መኪና መንዳት የሚችሉ እና የተጻፈ የስራ ልምድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

ደሞዝ፡ 10,000 ( ስራ ባለ ቀን አበል በቀን 200 ብር )

ብዛት፡ 1

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • ተሽከርካሪን በጥንቃቄ መንዳት

  • ከመጓጓዝ በፊትና በኋላ ተሽከርካሪን መመርመር

  • የመንገድ ደህንነት ህጎችን መከተል

  • የመኪናውን ሁኔታን መከታተል

  • የትራፊክ ህጎችን እና የደህንነት መመሪያዎችን መከታተል

  • ከአስተዳደር እና ከሌሎች የስራ ባልደረቦች ጋር በተሻለ ሁኔታ መስራት

  • መኪናውን በንጽህና እና በጥሩ ሁኔታ መጠበቅ

የማመልከቻ መመሪያ

አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ

ማስታወሻ፡ አመልካቾች የመኖሪያ አድራሻቸው ጀሞ ወይንም ለጀሞ ቅርብ አካባቢ የሆነ እና ተያዥ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ሲኖርባቸው እድሜያቸው ከ 30 ዓመት በላይ መሆን አለበት፡፡

ለበለጠ መረጃ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉ፡ +251987201997

Job Requirements 10ኛ ወይም 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና ደረቅ አንድ ወይንም ሁለት የታደሰ መንጃ ፈቃድ ያለው አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - ተሽከርካሪን በጥንቃቄ መንዳት - ከመጓጓዝ በፊትና በኋላ ተሽከርካሪን መመርመር - የመንገድ ደህንነት ህጎችን መከተል - የመኪናውን ሁኔታን መከታተል - የትራፊክ ህጎችን እና የደህንነት መመሪያዎችን መከታተል - ከአስተዳደር እና ከሌሎች የስራ ባልደረቦች ጋር በተሻለ ሁኔታ መስራት - መኪናውን በንጽህና እና በጥሩ ሁኔታ መጠበቅ How to Apply አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ ማስታወሻ፡ አመልካቾች የመኖሪያ አድራሻቸው ጀሞ ወይንም ለጀሞ ቅርብ አካባቢ የሆነ እና ተያዥ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ሲኖርባቸው እድሜያቸው ከ 30 ዓመት በላይ መሆን አለበት፡፡ ለበለጠ መረጃ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉ፡ +251987201997

Deadline: Apr 28, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1