Position:
Organization: Kangaroo Shoe Factory PLC
የቅጥር ሁኔት፡ በቋሚነት
የስራ ቦታ፡ የስራ ቦታ፣ አዲስ አበባ በድርጅቱ ፋብሪካ
ደመወዝ፡ በስምምነት
የት/ት ደረጃ፡ ቢያንስ 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና በቀድሞው የ4ኛ የሰራተኞች ደረጃ መንጃ ፈቃድ ወይም በአሁኑ ህዝብ ሁለት ሰርቪስ የመንጃ ፈቃድ
የስራ ልምድ፡ ቢያንስ ለ4 ዓመት በሰራተኞች የአውቶብስ ሾፌር ሰርቪስ በካቻማሌ አውቶብስ ላይ የሰራ (ለህዝብ ወይም የመለስተኛ አውቶመቢል
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ገርጂ ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ ሄድ ኦፊስ ፊት ለፊት በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት የሰው ሃይል አስተዳደር ቢሮ በአካል በመቅረብ ወይም በኤሜል፡ kidanetesfaye21@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251116293464 መደወል ይችላሉ።
ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ
Job Requirements Completion of 8th Grade with 4th grade \Public 2 driving license and relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ገርጂ ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ ሄድ ኦፊስ ፊት ለፊት በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት የሰው ሃይል አስተዳደር ቢሮ በአካል በመቅረብ ወይም በኤሜል፡ kidanetesfaye21@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251116293464 መደወል ይችላሉ።Deadline: Jun 3, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1