Driver

Position:

Organization: ADDIS ABABA FINANCE BUREAU

Not Specified

  • ብዛት፡ 2

  • ደመወዝ፡ 8029

  • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

የስራ መስፈርቶች

  • የት/ት ደረጃ፡ 12ኛ/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች እንዲሁም 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው/ላት አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር

  • የስራ ልምድ፡ 1 አመት

የማመልከቻ መመሪያ

  • አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ቢሮ ደጃች ውቤ ሬስቶራንት ፊት ለፊት 1888 ህንጻ 6ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 604 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።

Job Requirements Completion of 12th/10th Grade with a valid grade 3 driver's license and relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ቢሮ ደጃች ውቤ ሬስቶራንት ፊት ለፊት 1888 ህንጻ 6ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 604 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።

Deadline: Mar 11, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 2