Driver
Position:
Organization: Yekatit Paper Converting PLC
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ እና ተፈላጊ ችሎታ: የድሮ 3ኛ መንጃ ፈቃድ ያለው
የሥራ ልምድ: ከ 3 ዓመት በላይ
ብዛት :2
ዖታ : ወንድ
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
የአዲስ አበባ መንገዶችን ጠንቅቆ የሚያዉቅ
የተለያዩ ተሽከርካሪወችን ማሽከርከር የሚችል(ቫን፣ሚኒባስ፤ የሰራተኛ ማምመላለሻ ባስ)
አነስተኛ ጥገናወችን ማድረግ የሚችል
የመኖሪያ አድራሻው ፒያሳ ፤ስድስት ኪሎ ፤መገናኛ የሆነ
የማመልከቻ መመሪያ
ከላይ በተገለፀዉ የሥራ መስፈርት እና የሥራ መደብ ማስታወቂያዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 05 ተከታታይ ቀናት የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናዉንና ኮፒዉን በመያዝ ገርጂ መብራት ሃይል ፊት ለፊት በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
Job Requirements የድሮ 3ኛ መንጃ ፈቃድ ያለው አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር How to Apply ከላይ በተገለፀዉ የሥራ መስፈርት እና የሥራ መደብ ማስታወቂያዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 05 ተከታታይ ቀናት የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናዉንና ኮፒዉን በመያዝ ገርጂ መብራት ሃይል ፊት ለፊት በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
Deadline: Feb 18, 2026, 12:00 AM
Location: Gerji
Amount: 2
