Position:
Organization: Medhin Fana Transport, Logistic & Business SC
የስራ መደብ መጠሪያ፡ ሹፌርና ጉዳይ አስፈፃሚ
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ በስምምነት
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ፣ የሞተር ዳይክል እና የቀላል ተሽከርካሪ የማሽከርከር መንጃ ፈቃድ ያለው
የስራ ልምድ፡ 2 አመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ አበባ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 8 ጎተራ ማሳለጫ መንገድ OLA ማደያ ወደ ወሎ ሰፈር አቅጣጫ በተለምዶ መጠሪያ "አቦኝ ህንፃ" 50 ሜትር ገባ ብሎ በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ +251114708186/+251913300714 መደወል ይችላሉ
Job Requirements Completion of 12th or 10th Grade with relevant work experience and a Motor Vehicle or Vehicle Driving License How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ አበባ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 8 ጎተራ ማሳለጫ መንገድ OLA ማደያ ወደ ወሎ ሰፈር አቅጣጫ በተለምዶ መጠሪያ "አቦኝ ህንፃ" 50 ሜትር ገባ ብሎ በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114708186/+251913300714 መደወል ይችላሉDeadline: May 10, 2025, 12:00 AM
Location: Nifas Silk
Amount: 1