Driver I
Position:
Organization: Dashen Bank
Not Specified
የክፍት ስራ መደብ ማስታወቂያ ቁጥር፡ DB_EX/MD/002/26
የማመልከቻ የመጨረሻ ቀን፡ 15/04/2026
የስራ መስፈርቶች
ትምህርት ደረጃ ፡
በቀድሞው 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች ወይም በአዲሱ 10ኛ/ 10+1 በአውቶ ሜካኒክ/ በአቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች
ደረጃ 4/ደረጃ 3 መንጃ ፈቃድ ወይንም ህዝብ 1/ ህዝብ 2 መንጃ ፈቃድ ያለው/ያላት
የስራ ልምድ
ሁለት (2) ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት
የስራ ቦታ፡ መቐለ ቀጠና ጽ/ቤት
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
መልዕክቶችንና ሌሎች ነገሮችን ወደ ቢሮ ማድረስ ወይም ወደ ተለያዩ ድርጅቶችና መ/ቤቶች መላክ
ክህሎቶች
የባንኩን እሴቶች መረዳት፣ ማክበር እና መተግበር
የስራ ተነሳሽነት፣ ትጋት እና እቅዶችን ለማሳካት በትብብር መንፈስ መስራት
ስራን በጥራት እና በቅልጥፍና መከወን
የማመልከቻ መመሪያ
ለማመልከት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡- THIS LINK
ለማንኛውም የድጋፍ ጥያቄና ማብራሪያ የሚከተለውን ስልክ ቁጥር ይጠቀሙ፡ 0342406175
ከመጋቢት 29 ቀን 2018 ዓ/ም እስከ ሚያዚያ 08 ቀን 2018 ዓ/ም ድረስ ማመልከት ይቻላል፡፡
Job Requirements በቀድሞው 12ኛ ክፍል ወይም በአዲሱ 10ኛ ወይም 10+1 በአውቶ ሜካኒክ ወይም በአቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች እና ደረጃ 4/ደረጃ 3 መንጃ ፈቃድ ወይንም ህዝብ 1/ ህዝብ 2 መንጃ ፈቃድ ያለው/ያላት How to Apply Click the apply button belowDeadline: Apr 16, 2026, 12:00 AM
Location: , Tigray
Amount: 1
