Driver I (DumpTruck)
Position:
Organization: Ethiopian Engineering Corporation
Not Specified
የስራ መስፈርቶች:
የትምህርት ደረጃ ፡ 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና 4ተኛ ደረጃ( ደረቅ 2) መንጃ ፈቃድ ያለው
የስራ ልምድ፡ 4 አመት እና ከዚያ በላይ ከታወቀ የመንግስት ወይም የግል መስሪያ ቤት በተመሳሳይ የስራ መደብ የስራ ልምድ ያለው
ብዛት፡ 3
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
ተሽከርካሪን በጥንቃቄ እና በሙያዊ መንገድ መንዳት
ከመጓጓዝ በፊትና በኋላ የተሽከርካሪ ቴክኒካዊ ፍተሻ ማድረግ
የጭነት ሰነዶችን በትክክል መሙላት እና መያዝ
የመንገድ ህጎችን እና የደህንነት መመሪያዎችን በጥንቃቄ መከተል
የተሽከርካሪን ንጽህና እና ደህንነት መጠበቅ
የተሽከርካሪ ብልሽትን ወይም ጉዳትን በአፋጣኝ ለቅርብ ኃላፊ ሪፖርት ማድረግ
ከሎጂስቲክስ እና ከቢሮ ሰራተኞች ጋር በጋራ መስራት
የመንገድ ህጎችን እና የደህንነት መመሪያዎችን በጥንቃቄ መከተል
ቀላል የመኪና ጥገና ማድረግ
የማመልከቻ መመሪያ
አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ
Job Requirements 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና 4ተኛ ደረጃ (ደረቅ 2) መንጃ ፈቃድ አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - ተሽከርካሪን በጥንቃቄ እና በሙያዊ መንገድ መንዳት - ከመጓጓዝ በፊትና በኋላ የተሽከርካሪ ቴክኒካዊ ፍተሻ ማድረግ - የጭነት ሰነዶችን በትክክል መሙላት እና መያዝ - የመንገድ ህጎችን እና የደህንነት መመሪያዎችን በጥንቃቄ መከተል - የተሽከርካሪን ንጽህና እና ደህንነት መጠበቅ - የተሽከርካሪ ብልሽትን ወይም ጉዳትን በአፋጣኝ ለቅርብ ኃላፊ ሪፖርት ማድረግ - ከሎጂስቲክስ እና ከቢሮ ሰራተኞች ጋር በጋራ መስራት - የመንገድ ህጎችን እና የደህንነት መመሪያዎችን በጥንቃቄ መከተል - ቀላል የመኪና ጥገና ማድረግ How to Apply አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑDeadline: Jun 18, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 3
