Driver I
Position:
Organization: Ethiopian Engineering Corporation
Not Specified
ስራ መስፈርቶች:
የትምህርት ደረጃ ፡ 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና 3ተኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው
የስራ ልምድ፡ ከታወቀ የመንግስት ወይም የግል መስሪያ ቤት በተመሳሳይ የስራ መደብ 10 አመት እና ከዚያ በላይ የሰራ
ዋና ሃላፊነቶች
ተሽከርካሪን በጥንቃቄ መንዳት
ከመጓጓዝ በፊትና በኋላ ተሽከርካሪ መመርመር
የጭነት ሰነዶችን መሙላትና መያዝ
ከሎጂስቲክስ እና ከቢሮ ጋር መግናኘት
የመንገድ ደህንነት ህጎችን መከተል
ቀላል የመኪና ጥገና ማድረግ
የማመልከቻ መመርያ፡
ከላይ ያሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች፣ የትምህርት ማስረጃችሁን እና የስራ ልምዳችሁን ገርጂ ኢምፔሪያል የቀድሞ ውሃ ልማት በሚገኘው ህንጻ 3ተኛ ፎቅ ላይ በአካል መታቹ ማመልከት ትችላላቹ፡፡
Deadline: Mar 27, 2026, 12:00 AM
Location: Gerji
Amount: 10
