Position:
Organization: LeDeG Midwifery College Charity Organization
ለደግ ሚድዋይፍሪ ኮሌጅ የበጎ አድራጎት ድርጅት
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ በስምምነት
የመኖሪያ አድራሻ: ለስድስት ኪሎ ቅርብ የሆነ
የተሽከርካሪ ቴክኒካል እውቀት ያለው
ከድርጅት ደብዳቤ ዋስ ማቅረብ የሚችል
ታማኝ ንቁ አስተዋይ እና ጥሩ የስራ ተነሳሽነት ያለው
የትራፊክ ህጎችን እና መርሀ ግብሮችን በሚያከብርበት ጊዜ አሽከርካሪ ተሳፋሪወችን፤ዕቃዎችን ወይም ቁሳቁሶችን በደህና ወደ መድረሻቸው የማጓጓዝ ኃላፊነት አለበት
የት/ር ደረጃ፡ የመንጃ ፍቃድ አይነት ህዝብ አንድ ወይም የድሮ ሶስተኛ ደረጃ መንጃ ፍቃድ ያለው
የስራ ልምድ፡ አግባብነት ከሆነ 4 አመት የሰራ ልምድ እና ከዚያ በላ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ 6 ኪሎ ከየካቲት ሆስፒታል ወረድ ብሎ በላይ ዘለቀ ት/ቤት ፊት ለፊት አንደኛ ፎቅ የሰው ሀይል ቢሮ በአካል በመኘት መመዝገብ ይችላሉ።
Deadline: Aug 22, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1