Driver (Liaison Officer)
Position:
Organization: Menkem International Business PLC
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል ወይም ከዛ በላይ ያጠናቀቀ እና ህዝብ 1 የታደሰ መንጃ ፍቃድ ያለው
የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት እና ከዛ በላይ በመንግስት ተቋማት የድርጅት ጉዳዮችን የማስፈፅም ልምድ ያለው
ደሞዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ (ቃሊቲ - የቀድሞው ቆርክና ቆርቆሮ ፋብሪካ ፊት ለፊት ወይም ሚድሮክ ኮንስትራክሽን ተርሚናል)
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
ኃላፊዎችን ወደ ስራ፣ ስብሰባ እና ሌሎች መዳረሻዎች በጊዜ ማጓጓዝ
የመንገድ ህጎችን እና የደህንነት መመሪያዎችን በጥንቃቄ መከተል
የተሽከርካሪን ንጽህና እና ደህንነት መጠበቅ
የተሽከርካሪውን ነዳጅ፣ ዘይት እና ሌሎች ቴክኒክ ሁኔታዎችን መከታተል
የተሽከርካሪ ብልሽትን ወይም ጉዳትን በአፋጣኝ ሪፖርት ማድረግ
ሰነዶችን ወይም መመሪያዎችን በአግባቡ ማድረስ
የመልዕክቶችን ሚስጥራዊነትን መጠበቅ
ከሥራ ኃላፊዎች ጋር መልካም የሥራ ግንኙነት መፍጠር
ከመንግስትና ከግል ድርጅቶች ጋር ያሉ ጉዳዮችን በቅርበት መከታተልና ማስፈጸም
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች ዋናውን እና የማይመለስ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻቸውን በመያዝ ቃሊቲ ቆርኪና ጣሳ ፋብሪካ ፊት ለፊት በሚገኘው ኤፍ.ቢ ህንጻ (ስዌይስ ባጃጅ መሸጫ) 4ኛ ፎቅ በአካል በመገኘት መመዝብ ይችላሉ፡፡
ማስታወሻ፡ አመልካቾች ዋስ ማቅረብ የሚችሉ እና መሠረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያላቸው መሆን አለባቸው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ 0930100559 ይደውሉ፡፡
Job Requirements 10ኛ ክፍል ወይም ከዛ በላይ ያጠናቀቀ እና ህዝብ 1 የታደሰ መንጃ ፍቃድ ያለው አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - ኃላፊዎችን ወደ ስራ፣ ስብሰባ እና ሌሎች መዳረሻዎች በጊዜ ማጓጓዝ - የመንገድ ህጎችን እና የደህንነት መመሪያዎችን በጥንቃቄ መከተል የተሽከርካሪን ንጽህና እና ደህንነት መጠበቅ - የተሽከርካሪውን ነዳጅ፣ ዘይት እና ሌሎች ቴክኒክ ሁኔታዎችን መከታተል - የተሽከርካሪ ብልሽትን ወይም ጉዳትን በአፋጣኝ ሪፖርት ማድረግ - ሰነዶችን ወይም መመሪያዎችን በአግባቡ ማድረስ - የመልዕክቶችን ሚስጥራዊነትን መጠበቅ - ከሥራ ኃላፊዎች ጋር መልካም የሥራ ግንኙነት መፍጠር - ከመንግስትና ከግል ድርጅቶች ጋር ያሉ ጉዳዮችን በቅርበት መከታተልና ማስፈጸም How to Apply አመልካቾች ዋናውን እና የማይመለስ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻቸውን በመያዝ ቃሊቲ ቆርኪና ጣሳ ፋብሪካ ፊት ለፊት በሚገኘው ኤፍ.ቢ ህንጻ (ስዌይስ ባጃጅ መሸጫ) 4ኛ ፎቅ በአካል በመገኘት መመዝብ ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች ዋስ ማቅረብ የሚችሉ እና መሠረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያላቸው መሆን አለባቸው። ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ 0930100559 ይደውሉ፡፡Deadline: May 6, 2026, 12:00 AM
Location: Kality
Amount: 1
