Driver/ Mechanic
Position:
Organization: FDRE Public Procurement and Property Authority
Not Specified
ብዛት፡1
ደመወዝ፡ 12566
የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት
የስራ መስፈርቶች
በቀድሞ የትምህርት ሥርዓት 12ኛ ክፍል በአዲሱ የትምህርት ሥርዓት 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ፣ በአውቶ መካኒክ ስልጠና ሰርተፊኬት ያለው ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር በተጨማሪም 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው
የስራ ልምድ፡4 ዓመት
የማመልከቻ መመሪያ:
አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከነትራንስክሪፕቱ ዋናውንና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ በመያዝ 6 ኪሎ የሰማእታት ሀውልት ፊት ለፊት በሚገኘው የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የሰው ሃብት ቢሮ በመገኘት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡(መንግስታዊ ከሆኑ መ/ቤቶች ውጪ የሚቀርቡ የስራ ልምድና የትምህርት ማስረጃዎች በደንቡ መሰረት የገቢ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል።
Job Requirements በቀድሞ የትምህርት ሥርዓት 12ኛ ክፍል በአዲሱ የትምህርት ሥርዓት 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ፣ በአውቶ መካኒክ ስልጠና ሰርተፊኬት ያለው ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር በተጨማሪም 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው......................................... How to Apply አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከነትራንስክሪፕቱ ዋናውንና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ በመያዝ 6 ኪሎ የሰማእታት ሀውልት ፊት ለፊት በሚገኘው የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የሰው ሃብት ቢሮ በመገኘት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡(መንግስታዊ ከሆኑ መ/ቤቶች ውጪ የሚቀርቡ የስራ ልምድና የትምህርት ማስረጃዎች በደንቡ መሰረት የገቢ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል።)Deadline: Mar 24, 2026, 12:00 AM
Location: 6 kilo
Amount: 1
