Driver V
Position:
Organization: Ethiopian Engineering Corporation
Not Specified
ስራ መስፈርቶች:
የትምህርት ደረጃ፡ 12ተኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና ልዩ መንጃ ፈቃድ ያለው
የስራ ልምድ፡ ከታወቀ የመንግስት ወይም የግል መስሪያ ቤት በተመሳሳይ የስራ መደብ 4-8 አመት እና ከዚያ በላይ የሰራ
ዋና ሃላፊነቶች
አስቸኳይ ምርመራ እና አስተዳደር እንዲኖረው መንገዶችን በትክክል መከታተል እና የነዳጅ አጠቃቀም እንዲቀነስ ማድረግ።
ከጉዞ በፊት እና ከጉዞ በኋላ መኪናዎችን መፈተሽ
የጉዞ መዝገቦች፣ የትራንስፖርት መዝገቦች እና የነዳጅ ተመዝግቦችን ትክክለኛ ሁኔታ መጠበቅ።
ሁሉንም የመንገድ ሕጎች፣ ደህንነት ደንቦች እና የድርጅቱን ፖሊሲዎች መከታተል።
የተመደቡትን መኪናዎች ንፁህ እንዲሆኑ እና በትክክል እንዲጠበቁ ማረጋገጥ፡፡
ከመጓጓዝ በፊትና በኋላ ተሽከርካሪ መመርመር
የጭነት ሰነዶችን መሙላትና መያዝ
ከሎጂስቲክስ እና ከቢሮ ጋር መግናኘት
የመንገድ ደህንነት ህጎችን መከተል
ቀላል የመኪና ጥገና ማድረግ
የማመልከቻ መመርያ፡
ከላይ ያሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች፣ የትምህርት ማስረጃችሁን እና የስራ ልምዳችሁን ገርጂ ኢምፔሪያል የቀድሞ ውሃ ልማት በሚገኘው ህንጻ 3ተኛ ፎቅ ላይ በአካል መታቹ ማመልከት ትችላላቹ፡፡
Deadline: Mar 27, 2026, 12:00 AM
Location: Gerji
Amount: 10
