Dump Truck Driver

Position:

Organization: Gemshu Beyene Construction PLC

Not Specified

የቅጥር ሁኔት፡ በቋሚነት

የስራ ቦታ፡ ፕሮጀክት

ደመወዝ፡ በስምምነት

ብዛት፡ 10

የስራ መስፈርቶች

የት/ት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀና ቢያንስ በደረቅ 2 ወይም የቀድሞ 4ኛ መንጃ ፈቃድ ያለው

የስራ ልምድ፡ በማንኛውም ገልብባጭ መኪና ላይ ቢያንስ 5 ዓመት የሠራ/ች

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ሌ መሰናዶ ት/ቤት ጎን በእምነት ሬስቶራንት አጠገብ ኦሮሚያ ኢንተርናሽንል ባንክ ጨፌ ቅርንጫፍ ያለበት፤ ጂ.ቲ ህንፃ 2ኛ ፎቅ በአካል በመኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251116621182

ገምሹ በየነ ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር

Job Requirements Completion of 10th Grade with Dry 2 / previous 4th driving license and relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ሌ መሰናዶ ት/ቤት ጎን በእምነት ሬስቶራንት አጠገብ ኦሮሚያ ኢንተርናሽንል ባንክ ጨፌ ቅርንጫፍ ያለበት፤ ጂ.ቲ ህንፃ 2ኛ ፎቅ በአካል በመኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251116621182

Deadline: Jun 7, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 10

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue