E-commerce and Digital Entrepreneurship Specialist IV
Position:
Organization: Ministry Of Innovation and Technology
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በቢዝነስ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ፣ በሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ፣ አይሲቲ ፕሮጀክት ማኔጅመንት፣ ዲጂታል ማርኬቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች
- የስራ ልምድ፡ 6 ዓመት
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ 21238
- ደረጃ፡ XV
- የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት ለአንድ አመት እንደ አስፈላጊነቱ የሚታደስ
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ዋናውና እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ እና የቀበሌ መታወቂያ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ሊሴ ገብረማርያም ት/ቤት ጀርባ ቸርችል ጤና ጣቢያ ወረድ ብሎ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የብቃትና የሰው ሀብት አስተዳደር ሥራ አስፈፃሚ 3ኛ ፎቅ በሥራ ሰዓት በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ለነለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251936694889 ወይም +251913074741 ይደውሉ፡፡
Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ በቢዝነስ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ፣ በሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ፣ አይሲቲ ፕሮጀክት ማኔጅመንት፣ ዲጂታል ማርኬቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ዋናውና እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ እና የቀበሌ መታወቂያ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ሊሴ ገብረማርያም ት/ቤት ጀርባ ቸርችል ጤና ጣቢያ ወረድ ብሎ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የብቃትና የሰው ሀብት አስተዳደር ሥራ አስፈፃሚ 3ኛ ፎቅ በሥራ ሰዓት በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ለነለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251936694889 ወይም +251913074741 ይደውሉ፡፡Deadline: Jul 2, 2026, 12:00 AM
Location: Piassa
Amount: 1
