የኢ-መኒ (E-Money) ኦፕሬሽን እና ትራንዛክሽን ኦፊሰር
Position:
Organization: Nared General Trading
Not Specified
የዲጂታል ፋይናንስ ወይም የኢ-መኒ እንቅስቃሴዎችን ማስተዳደር፣ በተለይም በቴሌብር (Telebirr) አገልግሎቶች፣ በግብይት ክትትል እና በደንበኞች ድጋፍ ላይ ትኩረት አድርጎ መስራት።
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ : በማንኛውም ዲግሪ የተመረቀ/ቀች
የሥራ ልምድ: ከ 1ዓመት በላይ
ብዛት :1
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
በሞባይል ገንዘብ ዝውውር (Mobile Money) በተለይም በቴሌብር አሰራር ላይ ቀጥተኛ የስራ ልምድ።
የሂሳብ ማጣጣር (Reconciliation)፣ የደንበኞችን የግብይት ችግር የመፍታት እና የዲጂታል ፋይናንስ ደንቦችን የመረዳት ብቃት።
ለዝርዝር ነገሮች ከፍተኛ ጥንቃቄ የሚያደርግ እና ከፍተኛ የግብይት መረጃዎችን የመቆጣጠር ችሎታ።
የዲጂታል ፋይናንስ ወይም የኢ-መኒ እንቅስቃሴዎችን ማስተዳደር።
በቴሌብር (Telebirr) አገልግሎቶች፣ በግብይት ክትትል እና በደንበኞች ድጋፍ ላይ ትኩረት አድርጎ መስራት።
የማመልከቻ መመሪያ
ከላይ የተገለፀዉን የሥራ መስፈርት እና የሥራ መደብ የምታሞሉ አመልካቾች ከታች በተቀመጠው ሊንክ ተጭነው ማመልከት ይችላሉ፡፡
Job Requirements በማንኛውም ዲግሪ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው ስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - በሞባይል ገንዘብ ዝውውር (Mobile Money) በተለይም በቴሌብር አሰራር ላይ ቀጥተኛ የስራ ልምድ። - የሂሳብ ማጣጣር (Reconciliation)፣ የደንበኞችን የግብይት ችግር የመፍታት እና የዲጂታል ፋይናንስ ደንቦችን የመረዳት ብቃት። - ለዝርዝር ነገሮች ከፍተኛ ጥንቃቄ የሚያደርግ እና ከፍተኛ የግብይት መረጃዎችን የመቆጣጠር ችሎታ። - የዲጂታል ፋይናንስ ወይም የኢ-መኒ እንቅስቃሴዎችን ማስተዳደር። - በተለይም በቴሌብር (Telebirr) አገልግሎቶች፣ በግብይት ክትትል እና በደንበኞች ድጋፍ ላይ ትኩረት አድርጎ መስራት። How to Apply ከላይ የተገለፀዉን የሥራ መስፈርት እና የሥራ መደብ የምታሞሉ አመልካቾች ከታች በተቀመጠው ሊንክ ተጭነው ማመልከት ይችላሉ፡፡
Deadline: Apr 4, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
