EBU Sales

Position:

Organization: Phoenix Telecom plc

Not Specified

ድርጅታችን በኮንዶሚኒየም አካባቢዎች ደንበኞችን በመፈለግ እና የWiFi ምርቶቻችንን በመሸጥ የሚሰራ ተነሳሽና ውጤታማ EBU Sales Person እንፈልጋለን። ተመራጭ እጩ ጥሩ የግንኙነት ችሎታ ያለው፣ የደንበኛ አቀራረብ የሚችል እና የሽያጭ ግቦችን ለማሳካት የሚችል መሆን አለበት።

የስራ መደብ: ቋሚ 

የስራ ቦታ: አዲስ አባባ (ኮንዶሚኒየም አካባቢ – በተለይ ቡልቡላ እና ቂሊንጦ )

የስራ ልምድ: 1–3 ዐመት ልምድ ያለው (Sales/Customer Acquisition)

ብዛት: 10

ደሞዝ: 10,000 ETB ግሮስ+ ኮሚሽን 

Application Deadline: Urgent

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ ማርኬቲንግ፣ በቢዝነስ፣ ወይም ተዛማጅ መስክ አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር

  • የስራ ልምድ፡ ቢያንስ 1 ዓመት የሽያጭ ልምድ (በቴሌኮም ወይም በWiFi ምርቶች ላይ ልምድ ያለው ይመረጣል)።

  • ጠንካራ የመግባቢያ እና የማሳመኛ ችሎታ።

  • ተነሳሽነት ያለው እና በግብ የሚመራ ሰው።

  • በመስክ ስራ ላይ በራሱ መስራት የሚችል።

  • ቀላል የሽያጭ ሪፖርት ማዘጋጀት ።

  • ተመራጭ: ወይም አካባቢ የሚኖር።

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • በኮንዶሚኒየም አካባቢዎች አዲስ ደንበኞችን መፈለግ እና መቅረብ።

  • የድርጅቱን የWiFi ምርቶች እና አገልግሎቶች ማስተዋወቅ እና መሸጥ።

  • የምርቱን ጥቅሞች እና ባህሪያት ለደንበኞች በግልጽ ሁኔታ ማብራራት።

  • የተመደቡ የሽያጭ ግቦችን ማሳካት እና ከፍ ማድረግ።

  • ከደንበኞች ጋር ጥሩ ግንኙነት መጠበቅ እና ቀጣይ ክትትል ማድረግ።

  • ዕለታዊ እና ሳምንታዊ የሽያጭ ሪፖርቶችን ማቅረብ።

  • በአስተዳደር የሚሰጡ ተጨማሪ ስራዎችን መፈፀም።

አስፈላጊ ክህሎቶች

  • በኮንዶሚኒየም አካባቢ ደንበኛ ማግኘት እና የWiFi ምርቶች ሽያጭ

  • ከደንበኞች ጋር ጠንካራ እና ዘላቂ ግንኙነት መፍጠር

  • ወርሃዊ የሽያጭ ግቦችን ማሳካት እና ኮሚሽን ማግኘት

የማመልከቻ መመሪያ፡

በቴሌግራም @PhoenixHR ላይ "EBU የሽያጭ "ብላችሁ በመጻፍ CV መላክ ትችላላችሁ።

Job Requirements ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ ማርኬቲንግ፣ በቢዝነስ፣ ወይም ተዛማጅ መስክ አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር ኃላፊነቶች እና ግዴታዎች - በኮንዶሚኒየም አካባቢዎች አዲስ ደንበኞችን መፈለግ እና መቅረብ። - የድርጅቱን የWiFi ምርቶች እና አገልግሎቶች ማስተዋወቅ እና መሸጥ። - የምርቱን ጥቅሞች እና ባህሪያት ለደንበኞች በግልጽ ሁኔታ ማብራራት። - የተመደቡ የሽያጭ ግቦችን ማሳካት እና ከፍ ማድረግ። - ከደንበኞች ጋር ጥሩ ግንኙነት መጠበቅ እና ቀጣይ ክትትል ማድረግ። - ዕለታዊ እና ሳምንታዊ የሽያጭ ሪፖርቶችን ማቅረብ። How to Apply አመልካቾች ከታች የተቀመጠውን አመልክት/አመልክቺን በመጫን ማመልከት ይችላሉ። ማስታወሻ፡ አመልካቾች በቴሌግራም "EBU የሽያጭ "ብላችሁ በመጻፍ CV መላክ ትችላላችሁ።

Deadline: Mar 15, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 10