Educational Media Editing Expert IV

Position:

Organization: Jinka University

Not Specified

ብዛት፡ 1

የስራ መስፈርቶች

የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በኮምፒውተር ሳይንስ፣ በኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን ኮምዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር 

የስራ ልምድ 6 ዓመት

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በአካል በመገኘት በዩኒቨርሲቲው ዋና ግቢ በብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ሥራ አስፈጻሚ ቢሮ ቁጥር 004 ወይም አዲስ አበባ ሽሮ ሜዳ ከአሜሪካን ኤምባሲ ፊትለፊት በሚገኘው የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ማስተባበሪያ ጽ/ቤትመመዝገብ ይችላሉ።

Job Requirements Applicants must possess a Bachelor’s degree in Computer Science, Information System, Information Science, Information Communication Technology or a related field, along with relevant professional work experience. How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በአካል በመገኘት በዩኒቨርሲቲው ዋና ግቢ በብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ሥራ አስፈጻሚ ቢሮ ቁጥር 004 ወይም አዲስ አበባ ሽሮ ሜዳ ከአሜሪካን ኤምባሲ ፊትለፊት በሚገኘው የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ማስተባበሪያ ጽ/ቤትመመዝገብ ይችላሉ።

Deadline: Mar 9, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1