Electrical Engineer
Position:
Organization: Ambo University
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
- የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ በኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች
- ብዛት፡ 2
- ደመወዝ፡ 26031
- የስራ ሁኔታ፡ ኮንትራት
- የስራ ቦታ፡ አምቦ ዩኒቨርሲቲ
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የትምህርት ማስረጃ እና የስራ ልምድ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ አምቦ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ የሰው ሀብት አስተዳደር ቡድን መሪ ቢሮ ቁጥር 408 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡
ማስታወሻ፡ በዩኒቨርሲቲዎች የቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ላይ የሰሩ አመልካቾች ቅድሚያ የሚሰጣቸው ሲሆን ከግል ድርጅቶች የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃ የስራ ግብር የተከፈለበት ስለመሆኑ ከገቢዎች ጽ/ቤት ማስረጃ ወይም ደረሰኝ መቅረብ ይኖርበታል፡፡ ሴት ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ +2511132362214 ይደውሉ፡፡
Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ በኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የትምህርት ማስረጃ እና የስራ ልምድ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ አምቦ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ የሰው ሀብት አስተዳደር ቡድን መሪ ቢሮ ቁጥር 408 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ በዩኒቨርሲቲዎች የቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ላይ የሰሩ አመልካቾች ቅድሚያ የሚሰጣቸው ሲሆን ከግል ድርጅቶች የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃ የስራ ግብር የተከፈለበት ስለመሆኑ ከገቢዎች ጽ/ቤት ማስረጃ ወይም ደረሰኝ መቅረብ ይኖርበታል፡፡ ሴት ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ +2511132362214 ይደውሉ፡፡Deadline: May 5, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
