Position:
Organization: Ethiopian Roads Administration
የስራ መደቡ መጠሪያ፡ ኤሌክትሪሽያን
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ 9 - ሃ 9758
የስራ ቦታ፡ ድሬደዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት
የትምህርት ደረጃ፡ ቴክኒክና ሙያ ደረጃ 5 በአውቶሞቲቭ ኤሌክቶርሜካኒካል አናላይዚንግ ኤንድ ሞዲፊኬሽን፣ ኤሌክቲርካል ኤንድ ኤሌክቶ ሜካኒካል ኢኩፕመንት ሜንተናንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ 3 አመት የስራ ልምድ
ልዩ ሙያ/ስልጠና፡ የብቃት ማረጋገጫ (COC)
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ለኢትዩጵያ መንገዶች አስተዳደር ቡድን 1 ፓስታ ሳጥን ቁጥር 1770 አ.አ በመላክ ማመልከት ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ +251115154728 መደወል ይችላሉ።
Job Requirements TVET Level 5in Automotive Electromechanical Analysis and Modification, Electrical and Electromechanical Equipment Maintenance or in a related field of study with relevant work expereince Specialty/Training: Certificate of Competency (COC) Job Location: Dire Dawa Road Maintenance District How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ለኢትዩጵያ መንገዶች አስተዳደር ቡድን 1 ፓስታ ሳጥን ቁጥር 1770 አ.አ በመላክ ማመልከት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251115154728 መደወል ይችላሉ።Deadline: Jun 5, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1