Position:
Organization: Prima Food Manufacturing PLC
ብዛት፡ 1
ደመወዝ: በስምምነት
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
የት/ት ደርጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ ወይም ዲፕሎማ ወይም ቲቪኢቲ በኢሊክትሪሲቲ፣ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 2-3 አመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቃሊቲ ማረሚያ ቤት ጀርባ ጤና ዘይት ፋብሪካ አጠገበ ፕሪማ የምግብ ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማ ዋና መሰሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል hr@primafoodprocessing.com መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114628678 ይደውሉ።
Job Requirements Bachelor's Degree or TVET in Electricity, Electrical Engineering or a related field of study with relevant work experience. How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቃሊቲ ማረሚያ ቤት ጀርባ ጤና ዘይት ፋብሪካ አጠገበ ፕሪማ የምግብ ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማ ዋና መሰሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል hr@primafoodprocessing.com መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114628678 ይደውሉ።Deadline: Sep 8, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1