Position:
Organization: Alemayehu Tefera Water Works Construction & General Contractor
የመጀመሪያ ዲግሪ በሜካኒካል ኢንጂነሪንግ፣ ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ፣ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች እና የታደሰ ፕሮፌሽናል ላይሰንስ ያለው/ላት
በሙያው በወተር ወይም በዌስት ወተር ትሪትመንት ኮንስትራክሽን ላይ 12 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ
የስራ ቦታ፡ፕሮጀክት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ለቡ ሙዚቃ ቤት አካባቢ ኃብታም ሴንተር ህንጻ አጠገብ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኤርቱ ቅርንጫፍ ፊት ለፊት ባለው ህንጻ ላይ 4ኛ ፍሎር ላይ አለማየሁ ተፈራ ጠቅላላ ውኃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ቢሮ በመገኘት ወይም በኢሜይል አድራሻ: semereab.demissie@gmail.com በመላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251913031050 ይደውሉ።
Deadline: May 30, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 3