Electronic Government Procurement Officer IV
Position:
Organization: Addis Ababa City Administration Finance Bureau
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ በግዥና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ በአካውንቲንግ ፤ በኢኮኖሚክስ ፣ በማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች
የስራ ልምድ፡ ለመጀመሪያ ዲግሪ 8 ዓመት እና ለሁለተኛ ዲግሪ 6 ዓመት በመንግስት መ/ቤት በግዥ አስተዳደር ላይ የሰራ/ች
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ 37112
የስራ ክፍል፡ የኤለክትሮኒክስ ግዥ ማስተግበሪያ ፕሮጀክት ጽ/ቤት
የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት
ክህሎቶች
የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ላይ በቂ እውቀት ያለው/ያላት
መሰረታዊ የኮምፒውተር አጠቃቀም ልምድ ያለው /ያላት
የተቋሙን ራዕይና ተልዕኮ ለማስፈፅም ተነሳሽነት ያለው /ያላት
የማመልከቻ መመሪያ፡
አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ቢሮ ደጃች ውቤ ሬስቶራንት ፊት ለፊት 1888 ሕንፃ 6ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 604 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡
ማስታወሻ፡ የፋይዳ ቁጥራቸውን ፎቶ ኮፒ እና ከግል ድርጅቶች የሚቀርብ የስራ ልምድ ማስረጃ የግብር የተከፈለበት ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት ማስረጃ ማምጣት ይኖርባቸዋል፡፡በተጨማሪም የምዝገባው ሰዓት በመንግስት የስራ ሰዓት ብቻ ይሆናል።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0111558392 ይደውሉ፡፡
Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ በግዥና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ በአካውንቲንግ ፤ በኢኮኖሚክስ ፣ በማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ቢሮ ደጃች ውቤ ሬስቶራንት ፊት ለፊት 1888 ሕንፃ 6ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 604 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ የፋይዳ ቁጥራቸውን ፎቶ ኮፒ እና ከግል ድርጅቶች የሚቀርብ የስራ ልምድ ማስረጃ የግብር የተከፈለበት ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት ማስረጃ ማምጣት ይኖርባቸዋል፡፡በተጨማሪም የምዝገባው ሰዓት በመንግስት የስራ ሰዓት ብቻ ይሆናል። ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0111558392 ይደውሉ፡፡Deadline: May 27, 2026, 12:00 AM
Location: Piassa
Amount: 1
