Engineering Procurement and Contract Preparation Engineer-I

Position:

Organization: Addis Ababa City Public Service and Human Resource Development Bureau

Not Specified

ብዛት፡3

የስራ መስፈርቶች

የትምህርት ደረጃ፡

  • የመጀመሪያ ዲግሪ በሲቪል ኢንጅነሪንግ ፣ በኮንስትራክሽን ቴከኖሎጂና ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር 

  • አመልካቾች ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ የተመረቁ እና ሀገር አቀፍ የመውጫ ፈተና ያለፉ መሆን አለባቸው

  • መመረቂያ ውጤታቸው ለወንዶች 3.5 ፣ ለሴቶች 3.00 ነጥብ በላይ መሆን አለበት፡፡

የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት

ዋና ዋና ኃላፊነቶች፡

  • የኮንትራት ሰነዶች ማዘጋጀት፣ ማሻሻል እና ማስተካከል

  • ከሕግ እና ከድርጅቱ መመሪያዎች ጋር የሚስማሙ ኮንትራቶች መረጋገጥ

  • የግዥ እና የኮንትራት መረጃዎችን በትክክል መመዝገብ እና መዝግብ ማቆየት

  • የግዥ ሂደቶች (Procurement Process) በመከታተል

  • የተለያዩ አቅራቢዎችን የቴክኒክ እና የዋጋ ግምገማ ማድረግ

የማመልከቻ መመሪያ፡

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የሚከተለውን ሊንክ በመጫን መመዝገብ ትችላላችሁ፡ THIS LINK

  • ማንኛውም ተመዝጋቢ የናሽናል አይዲ ቁጥር ሊኖረው ይገባል፡፡ በተጨማሪም የመጀመሪያ ድግሪ ለሚጠየቁ የሥራ መደቦች የሀገር አቀፍ ፈተና መውጫ ያለፉበትን የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ በሲቪል ኢንጅነሪንግ ፣ በኮንስትራክሽን ቴከኖሎጂና ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር አመልካቾች ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ የተመረቁ እና ሀገር አቀፍ የመውጫ ፈተና ያለፉ መሆን አለባቸው፡፡የመመረቂያ ውጤታቸው ለወንዶች 3.5 ፣ ለሴቶች 3.00 ነጥብ በላይ መሆን አለበት፡፡ ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የኮንትራት ሰነዶች ማዘጋጀት፣ ማሻሻል እና ማስተካከል - ከሕግ እና ከድርጅቱ መመሪያዎች ጋር የሚስማሙ ኮንትራቶች መረጋገጥ - የግዥ እና የኮንትራት መረጃዎችን በትክክል መመዝገብ እና መዝግብ ማቆየት - የግዥ ሂደቶች (Procurement Process) በመከታተል - የተለያዩ አቅራቢዎችን የቴክኒክ እና የዋጋ ግምገማ ማድረግ How to Apply አመልክት/ቺ የሚለውን ሊንክ ይጫኑ ማንኛውም ተመዝጋቢ የናሽናል አይዲ ቁጥር ሊኖረው ይገባል፡፡ በተጨማሪም የመጀመሪያ ድግሪ ለሚጠየቁ የሥራ መደቦች የሀገር አቀፍ ፈተና መውጫ ያለፉበትን የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

Deadline: Apr 17, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 3