Environmental

Position:

Organization: Prominent Engineering Solutions PLC

Not Specified

የስራ መደቡ መጠሪያ፡ ኢንቫሮመንታል

ብዛት፡ 2

ፆታ፡ ወንድ/ሴት

ደመወዝ፡ በስምምነት

የስራ መስፈርቶች፡

የትምህርት ደረጃ፡ ማስተርስ ወይም የመጀመርያ ዲግሪ በተዛማጅ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች

የስራ ልምድ፡ 4 አመት ለማስተርስ፣ 6 አመት ለመጀመርያ ዲግሪ

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ 22 ከጎላጎል ቦሌ በሚወስደው መንገድ ወርቁ ህንፃ ፊት ለፊት ብእሚያስገባው አስፋልት 100ሜ ገባ ብሎ በሚገኘው ቢሮ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ።

ለበለጠ መረጃ +251977079511/+251993634207 መደወል ይችላሉ።

Job Requirements Master's or Bachelor's Degree in a related field of study with relevant work experience Experience: 4 years for Master's and 6 years for Bachelor's Degree How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ 22 ከጎላጎል ቦሌ በሚወስደው መንገድ ወርቁ ህንፃ ፊት ለፊት ብእሚያስገባው አስፋልት 100ሜ ገባ ብሎ በሚገኘው ቢሮ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251977079511 /+251993634207 መደወል ይችላሉ።

Deadline: May 22, 2025, 12:00 AM

Location: Hayahulet

Amount: 2

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue