Position:
Organization: Alemayehu Tefera Water Works Construction & General Contractor
አግባብነት ካለው ዩኒቨርሲቲ ወይም ኮሌጅ በኮንስትራክሽን ውስጥ በኢንቫይሮሜንታል፣ ሄልዝ እና ሴፍቲ ማኔጅመንት ዲፕሎማ ወይም ሰርተፊኬት ወይም ከዚያ በላይ ያለው
በሙያው በኮንስትራክሽን ላይ 10 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው ሆኖ ከዚህ ውስጥ በውኃና ሳኒቴሽን ፕሮጀክቶች ላይ 5 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሰራ
የስራ ቦታ፡ፕሮጀክት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ለቡ ሙዚቃ ቤት አካባቢ ኃብታም ሴንተር ህንጻ አጠገብ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኤርቱ ቅርንጫፍ ፊት ለፊት ባለው ህንጻ ላይ 4ኛ ፍሎር ላይ አለማየሁ ተፈራ ጠቅላላ ውኃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ቢሮ በመገኘት ወይም በኢሜይል አድራሻ: semereab.demissie@gmail.com በመላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251913031050 ይደውሉ።
Deadline: May 30, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 3