Ethics, Anti-Corruption, and Good Governance Director
Position:
Organization: Federal Supreme Sharia Court
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ወይም ፒ.ኤች.ዲ በሳይኮሎጂ ፣ በሶሶዮሎጂ ፣ በፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት፣ ማኔጅመንት፣ በህግ ፣ በፕብሊክ አድምንስትሬሽን፣ በቢዝነስ አድምንስትሬሽን፣ መልካም አስተዳደርና አመራር፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት ፣ በስነምግባርና ስነ-ዜጋ፣ ፍልስፍና ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች
የስራ ልምድ፡ ለመጀመሪያ ዲግሪ 10 ዓመት እና ለሁለተኛ ዲግሪ 8 ዓመት እና ለፒ.ኤች.ዲ 6 ዓመት የስራ ልምድ ፤ ከዚህ ውስጥ ለመጀመሪያ ዲግሪ 6 ዓመት፣ ለሁለተኛ ዲግሪ 4 ዓመት እና ለፒ.ኤች.ዲ 2 ዓመት በኃላፊነት የሰራ/ች
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ 30086
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ክህሎቶች
የቴክኒካል ሪፖርቶች ትንተና ዕውቀት ያለው/ላት
ዕቅድ ትንተናና ሪፖርት ዝግጅትችሎታ ያለው/ላት
መልካም የሆነ የሥራ ግንኙነት መፍጠር የሚችል
መሠረታዊ የኮምፕዩተር ዕውቀት ያለው/ላት
የማኔጅመንት መርሆችና ተሞክሮዎች ችሎታ ያለው/ላት
የስነምግባርና መልካም አስተዳደር በቂ ዕውቀት ያለው/ላት
የማመልከቻ መመሪያ፡
አመልካቾች ኦርጅናል የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻቸውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሚኒሊክ ሆስፒታል ሳንፎርድ ት/ቤት አጠገብ በሚገኘው ሸሪዓ ፍ/ቤት የሰው ሀብት ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት በአካል በመገኘት ማመልከት ትችላላችሁ፡፡
Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ወይም ፒ.ኤች.ዲ በሳይኮሎጂ ፣ በሶሶዮሎጂ ፣ በፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት፣ ማኔጅመንት፣ በህግ ፣ በፕብሊክ አድምንስትሬሽን፣ በቢዝነስ አድምንስትሬሽን፣ መልካም አስተዳደርና አመራር፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት ፣ በስነምግባርና ስነ-ዜጋ፣ ፍልስፍና ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች ኦርጅናል የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻቸውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሚኒሊክ ሆስፒታል ሳንፎርድ ት/ቤት አጠገብ በሚገኘው ሸሪዓ ፍ/ቤት የሰው ሀብት ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት በአካል በመገኘት ማመልከት ትችላላችሁ፡፡Deadline: May 24, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
