Excavator Operator

Position:

Organization: Defense Construction Materials Production Enterprise (DCMME)

Not Specified

ብዛት፡ 1

የቅጥር ሁኔት፡ በቋሚነት

ደመወዝ፡ በስምምነት

የስራ ቦታ፡ በሆለታ ክሬሸር ሳይት ውስጥ

የስራ መስፈርቶች

የት/ት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች ልዩ መንጃ ፍቃድ ያለው/ያላት

የስራ ልምድ፡ በዘርፉ 4 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ ያላት

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ቃሊቲ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት የሰው ሃብት አስተዳደር ጠቅላላ አገልግሎት መምሪያ በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114352148/ +251114352149 / +251114352150/ +25111435215 መደወል ይችላሉ።

Job Requirements Completion of 10th Grade with a special driving license and relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ቃሊቲ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት የሰው ሃብት አስተዳደር ጠቅላላ አገልግሎት መምሪያ በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114352148/ +251114352149 / +251114352150/ +25111435215 መደወል ይችላሉ።

Deadline: Jun 5, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue