Position:
Organization: Sunshine Construction PLC
እድሜ : ለሁሉም የሥራ መደቦች ከ 55 ዓመት በታች
የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ውጭ
ደመወዝ : በድርጅቱ የደመወዝ ስኬል መሰረት
ልዩ የመንጃ ፈቃድ
በኤክስካቫተር ኦፕሬተርነት ስድስት ዓመት የሠራ
የማመልከቻ መመርያ፡
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝኩባንያው ዋናው መ/ቤት ቦሌ መንገድ ፍላሚንጎ ሬስቶራንት ፊትለፊት በመገኘት ወይም በኢሜል: jobs@sunshineinvestmentgroup.net በመላክ መመዝገብ ይችላሉ።
Deadline: May 20, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1