Position:
Organization: Ethiopian Mineral Corporation
ደመወዝ፡ 7000 ብር
ብዛት፡ 1
የስራ ቦታ፡ በዋናው መ/ቤት
የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት
እድሜ ለቢኤስሲ 25፣ ለኤምስሲ 30
የት/ት ደረጃ: የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት ወይም ዲፕሎማ በቢሮ አስተዳደር፣ ሴክሬተሪያል ሳይንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
የሥራ ልምድ: 2/6 አመት GPA 3.2- 3.5
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ 22 ማዞሪያ ከአውራሪስ ሆተል ጀርባ በአካል መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +25116611362 ይደውሉ።
Job Requirements Bachelor's Degree or Diploma in Management, Office Administration, Secretarial Science or in a related field of study with relevant work experience GPA 3.2- 3.5 How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ 22 ማዞሪያ ከአውራሪስ ሆተል ጀርባ በአካል መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +25116611362 ይደውሉ።Deadline: Apr 28, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1