ብዛት:14
ደመወዝ፡7424
የስራ መስፍርቶች
የት/ት ደረጃ፡ ቲቪኢቲ ሌቨል 3፣4፣5 ወይም ዲፕሎማ በሴክሬታሪያል ሳይንስ እና ኦፊስ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ: 4 አመት
የማመልከቻ መመርያ:
- አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መገናኛ 3 ኤም ህንጻ ትራንስፖርት ቢሮ 6ኛ ፎቅ በስው ሃብት አስተዳድር ዳይሬክቶሬት በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።
Job Requirements
TVET Level 3,4,5 or Diploma in Secretarial Science and Office Management or equivalent education with relevant work experience.....................................................................................
How to Apply
መልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መገናኛ 3 ኤም ህንጻ ትራንስፖርት ቢሮ 6ኛ ፎቅ በስው ሃብት አስተዳድር ዳይሬክቶሬት በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ::