Executive Secretary
Position:
Organization: Elet Derash Eridata Transport Company
Not Specified
- ብዛት፡ 2
- ደመወዝ፡ 18431
- የሰራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
የስራ መስፈርቶች
- የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ በሴክሬታሪያል እና ኦፊስ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
- የስራ ልምድ፡ 6-4 አመት
የማመልከቻ መመሪያ
- አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ቃሊቲ ሸገር ዳቦ መጋገሪያ ፊት ለፊት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ካለበት ህንፃ ጀርባ 200 ሜትር ወደ ውስጥ የሚያስገባውን ፒስታ መንገድ ይዞ በሚገኘው መ ቤታችን የሰው ሃብት ማሟላትና አስተዳደር ቡድን ቢሮ ወይም አዳማ በሚገኘው የብሔራዊ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚኒኬሽን ማዕከላዊ መጋዘን ቢሮ ቁጥር 5 በአካል መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114390075/+251961953321 መደወል ይችላሉ።
Deadline: Dec 9, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 2
