Executive Secretary
Position:
Organization: FDRE Government Communication Service
Not Specified
ብዛት፡1
ደመወዝ፡ 13732
የስራ መስፈርቶች፡
ዲፕሎማ ወይም ደረጃ 3 በሴክሬታሪያል ሳይንስ እና ኦፊስ ማኔጅመንት፣ ሴክሪተሪ፣ ቴክኖሎጂ ፣ኮምፒውተራይዝ ሴክሬቴሪያል ሳይንስ እና ኦፊስ ማኔጅመንት፣ ከስተመር ኮንታክት እና ሴክሬቴሪያል ኦፕሬሽን፣ በኢንፎርሜሽን ቴክሎጂ፣ ኮምፒውተር ሳይንስ፣ አይሲቲ፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ አይቲ ሰፖርት ሰርቪስ፣ ኮምፒዩተር ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ፣ አይሲቲ ሰፖርት እና ሲስተም ሰርቪስ፣ አድሚንስትሬቲቭ ማኔጅመንት ቴክኖሎጂ፣ ሲስተም እና ኦፊስ ማኔጅመንት፣ አድሚንስትሬሽን ኤንድ ኢንፎርሜሽን ሲስተም እና የቢሮ አስተዳደር እና ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 7 ዓመት
የማመልከቻ መመሪያ:
አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ አበባ 4 ኪሎ አብርሆት ቤተ-መጽሐፍት አጠገብ የመንግሥት ኮሙኒኬሸን አገልግሎት መ/ቤት መሬት ላይ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡በተጨማሪም የCOC ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት እና መንግሥታዊ ካልሆኑ መ/ቤቶች የሚቀርቡ የሥራ ልምዶች በወቅቱ ግብር የተገበረባቸው ስለመሆኑ መረጃ መቅረብ ይኖርበታል።
Job Requirements ዲፕሎማ ወይም ደረጃ 3 በሴክሬታሪያል ሳይንስ እና ኦፊስ ማኔጅመንት፣ ሴክሪተሪ፣ ቴክኖሎጂ ፣ኮምፒውተራይዝ ሴክሬቴሪያል ሳይንስ እና ኦፊስ ማኔጅመንት፣ ከስተመር ኮንታክት እና ሴክሬቴሪያል ኦፕሬሽን፣ በኢንፎርሜሽን ቴክሎጂ፣ ኮምፒውተር ሳይንስ፣ አይሲቲ፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ አይቲ ሰፖርት ሰርቪስ፣ ኮምፒዩተር ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ፣ አይሲቲ ሰፖርት እና ሲስተም ሰርቪስ፣ አድሚንስትሬቲቭ ማኔጅመንት ቴክኖሎጂ፣ ሲስተም እና ኦፊስ ማኔጅመንት፣ አድሚንስትሬሽን ኤንድ ኢንፎርሜሽን ሲስተም እና የቢሮ አስተዳደር እና ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ አበባ 4 ኪሎ አብርሆት ቤተ-መጽሐፍት አጠገብ የመንግሥት ኮሙኒኬሸን አገልግሎት መ/ቤት መሬት ላይ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡ በተጨማሪም የCOC ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት እና መንግሥታዊ ካልሆኑ መ/ቤቶች የሚቀርቡ የሥራ ልምዶች በወቅቱ ግብር የተገበረባቸው ስለመሆኑ መረጃ መቅረብ ይኖርበታል።Deadline: Apr 7, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
