Position:
Organization: Belayab Cable Manufacturing PLC
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ በድርቱ ስኬል
የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚነት
የስራ ቦታ፡ አዲስ አባባ
የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ / ዲፕሎማ በሴክራቲሪል ሳይንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ 4/6 ዓመት በዘርፉ የስራ ልምድ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ዙ ኢንዱስትሪ ዞን ከጀነራል መርካንታይል ጀርባ በሚገኘው ዋና መ/ቤት ሰው ኃይል አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ዋና ክፍል ወይም አዳማ በድርጅቱ ፋብሪካ በአካል በመገኘት ወይም ኢሜል፡ belayabcablehr@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114711014 መደወል ይችላሉ።
Job Requirements Bachelor's Degree or Diploma in Secretarial Science or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ዙ ኢንዱስትሪ ዞን ከጀነራል መርካንታይል ጀርባ በሚገኘው ዋና መ/ቤት ሰው ኃይል አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ዋና ክፍል ወይም አዳማ በድርጅቱ ፋብሪካ በአካል በመገኘት ወይም ኢሜል፡ belayabcablehr@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114711014 መደወል ይችላሉ።Deadline: Jun 4, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1