Executive Secretary
Position:
Organization: Addis Ababa City Bus Service Enterprise
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የት/ት ደረጃ፡ የሌቭል III ወይም ኮሌጅ ዲፕሎማ በሴክሬታሪያል ሳይንስና ቢሮ አስተዳዳደር ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች
የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት
ብዛት፡ 3
ደመወዝ፡ 21421
የስራ ቦታ፡ በዋና መ/ቤት እና ሸጎሌ ቅርንጫፍ
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በድርጅቱ ቅርንጫፍ መ/ቤቶች፡ መካኒሳ ቅርንጫፍ፤የካ ቅርንጫፍ፤ሰሚት ቅርንጫፍ፤ሸጎሌ ቅርንጫፍ፤ቃሊቲ ቅርንጫፍ ሰው ሀብት ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡
ማስታወሻ፡ የማመልከቻ ሰዓት፡ በስራ ሰዓት ጠዋት 2፡00-6፡00 ፤ ከሰዓት 7፡00-10፡00 እና ቅዳሜ ከ 2፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት ድረስ ሲሆን መንግስታዊ ካልሆኑ ተቋማት የሚቀርብ የስራ ልምድ ማስረጃ የስራ ግብር የተከፈለበት መሆኑን ከገቢዎች ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ በተጨማሪም አመልካቾች በምዝገባ በሚመጡበት ወቅት ራሳቸውን የሚገልፅ መታወቂያ መያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
Job Requirements ሌቭል III ወይም ኮሌጅ ዲፕሎማ በሴክሬታሪያል ሳይንስና ቢሮ አስተዳዳደር ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በድርጅቱ ቅርንጫፍ መ/ቤቶች፡ መካኒሳ ቅርንጫፍ፣ የካ ቅርንጫፍ፣ ሰሚት ቅርንጫፍ፣ ሸጎሌ ቅርንጫፍ፣ ቃሊቲ ቅርንጫፍ ሰው ሀብት ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ የማመልከቻ ሰዓት፡ በስራ ሰዓት ጠዋት 2፡00-6፡00 ፤ ከሰዓት 7፡00-10፡00 እና ቅዳሜ ከ 2፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት ድረስ ሲሆን መንግስታዊ ካልሆኑ ተቋማት የሚቀርብ የስራ ልምድ ማስረጃ የስራ ግብር የተከፈለበት መሆኑን ከገቢዎች ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ በተጨማሪም አመልካቾች በምዝገባ በሚመጡበት ወቅት ራሳቸውን የሚገልፅ መታወቂያ መያዝ ይኖርባቸዋል፡፡Deadline: Apr 28, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 3
