Executive Secretary

Position:

Organization: Mehari Redaei Importer & Exporter

Not Specified

  • ብዛት፡ 1

  • ደመወዝ፡ በስምምነት

የስራ መስፈርቶች

  • የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ ወይም ዲፕሎማ በሴክሬታሪያል ሳይንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር

  • የስራ ልምድ፡ 8 አመት

የማመልከቻ መመሪያ

  • አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቦሌ አትላስ ሴንቸሪ ሞል 10ኛ ፎቅ ወይም ቃሊቲ ጉምሩክ ፊት ለፊት በሚገኘው ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +251911516635 ይደውሉ።

Job Requirements Bachelor's Degree or Diploma in Secretarial & Office Management or in a related field of study with relevant work experience. How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቦሌ አትላስ ሴንቸሪ ሞል 10ኛ ፎቅ ወይም ቃሊቲ ጉምሩክ ፊት ለፊት በሚገኘው ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +251911516635 ይደውሉ።

Deadline: Dec 21, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 1