Executive Secretary I

Position:

Organization: Addis Ababa City Administration Driver and Vehicle Licensing and Control Authority

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ 10+3 ወይም ሌቭል 3/4/5 ወይም ዲፕሎማ በሴክሬተሪያል ሳይንስና ኦፊስ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች
  • የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት በሙያው ቀጥተኛ የስራ ልምድ ያላት
  • ብዛት፡ 2
  • ደመወዝ፡ 12566
  • የቤት አበል፡ 1250 እንዲሁም የማትጊያ አበል 800
  • የስራ ቦታ፡ በማዕከልና በቅርንጫፍ
  • የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ

የማመልከቻ መመሪያ፡

አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ እንዲሁም የነዋሪነትና ፋይዳ መታወቂያ በመያዝ 22 ማዞሪያ በሚገኘው በዋናው መስሪያ ቤት እየሩሳሌም ህንፃ 1ኛ ፎቅ የሰው ሃይል አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

ማስታወሻ፡ ከግል ድርጅት የሚቀርብ የስራ ልምድ ግብር ስለመከፈሉ ከገቢዎች የተሠጠ ማስረጃ መቅረብ ሲኖርንበት የምዝገባ ሰዓት ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋት 2፡30 እስከ 6፡00 እና ከሠዓት ከ7፡30 እስከ 11፡00 ነው::

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251116672329/+251911871303/+251911641004 ይደውሉ፡፡

Job Requirements 10+3 ወይም ሌቭል 3/4/5 ወይም ዲፕሎማ በሴክሬተሪያል ሳይንስና ኦፊስ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ እንዲሁም የነዋሪነትና ፋይዳ መታወቂያ በመያዝ 22 ማዞሪያ በሚገኘው በዋናው መስሪያ ቤት እየሩሳሌም ህንፃ 1ኛ ፎቅ የሰው ሃይል አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። ማስታወሻ፡ ከግል ድርጅት የሚቀርብ የስራ ልምድ ግብር ስለመከፈሉ ከገቢዎች የተሠጠ ማስረጃ መቅረብ ሲኖርንበት የምዝገባ ሰዓት ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋት 2፡30 እስከ 6፡00 እና ከሠዓት ከ7፡30 እስከ 11፡00 ነው:: ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251116672329/+251911871303/+251911641004 ይደውሉ፡፡

Deadline: May 22, 2026, 12:00 AM

Location: Hayahulet

Amount: 2