Executive Secretary I

Position:

Organization: Addis Ababa City Administration Cleaning Management Agency

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም የቴክኒክና ሙያ (10+3) ወይም በሌቭል ደረጃ 3/4/5 በሴክሬተሪ ሳይንስ፣ ሴክሬታሪ፣ ሴክሬታሪ አድምንስትሬሽን፣ ሴክሬታሪ እና ማኔጅመንት፣ ሴክሬታሪያል ማኔጅመንት፣ ሴክሬታሪያል ሳይንስ ኤንድ ኦፊስ ማኔጅመንት፣ ሴክሬታሪያል ሳይንስ ኤንድ ኦፊስ ዱይቲስ፣ አድሚኒስትሬቲቭ እና ሴክሬታሪያል ቴክኖሎጂ፣ አድሚኒስትሬቲቭ ሴክሬታሪ፣ አድሚኒስትሬቲቭ ኦፊስ ሴክሬታሪ ቴክኖሎጂ፣ ኮምፒውተራይዝድ ሴክሬታሪያል ሳይንስ እና ኦፊስ ማኔጅመንት፣ኦፊስ ማኔጅመንት፣ ከስተመር ኮንታክት እና ሴክሬታሪያል ኦፕሬሽን፣ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች
  • የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት
  • ብዛት፡ 1
  • ደመወዝ፡ 12566
  • የስራ ቦታ፡ የአዲስ አበባ የፅዳት አስተዳደር ኤጀንሲ ቢሮ

የማመልከቻ መመሪያ

ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ያላችሁን የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ቅጂ ኮፒ/ጋር በመያዝ የጽዳት አስተዳደር ኤጀንሲ መ/ቤት ፒያሳ በተለምዶ እሪ በከንቱ ተብሎ በሚጠራው 15 ቀበሌ ኢትዮ ሰራሚክ ጎን /ማዕካለዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ ፊት ለፊት / ቢቲ ታወር ፈረኒቸር) የሰው ሃብት ዳይሬክቶሬት 9ኛ ፎቅ ላይ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ +251112750002 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ፡፡

Job Requirements የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም የቴክኒክና ሙያ (10+3) ወይም በሌቭል ደረጃ 3/4/5 በሴክሬተሪ ሳይንስ፣ ሴክሬታሪ፣ ሴክሬታሪ አድምንስትሬሽን፣ ሴክሬታሪ እና ማኔጅመንት፣ ሴክሬታሪያል ማኔጅመንት፣ ሴክሬታሪያል ሳይንስ ኤንድ ኦፊስ ማኔጅመንት፣ ሴክሬታሪያል ሳይንስ ኤንድ ኦፊስ ዱይቲስ፣ አድሚኒስትሬቲቭ እና ሴክሬታሪያል ቴክኖሎጂ፣ አድሚኒስትሬቲቭ ሴክሬታሪ፣ አድሚኒስትሬቲቭ ኦፊስ ሴክሬታሪ ቴክኖሎጂ፣ ኮምፒውተራይዝድ ሴክሬታሪያል ሳይንስ እና ኦፊስ ማኔጅመንት፣ኦፊስ ማኔጅመንት፣ ከስተመር ኮንታክት እና ሴክሬታሪያል ኦፕሬሽን፣ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ያላችሁን የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ቅጂ ኮፒ/ጋር በመያዝ የጽዳት አስተዳደር ኤጀንሲ መ/ቤት ፒያሳ በተለምዶ እሪ በከንቱ ተብሎ በሚጠራው 15 ቀበሌ ኢትዮ ሰራሚክ ጎን /ማዕካለዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ ፊት ለፊት / ቢቲ ታወር ፈረኒቸር) የሰው ሃብት ዳይሬክቶሬት 9ኛ ፎቅ ላይ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ ተፈላጊ ችሎታ ላይ በማኔጅመንትና ሌሎች የትምህርት መስኮች መቅጠር በቦታው ላይ የቀረ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ +251112750002 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ፡፡

Deadline: Jun 24, 2026, 12:00 AM

Location: Piassa

Amount: 1