Executive Secretary I

Position:

Organization: Jinka University

Not Specified

ብዛት፡ 1


የስራ መስፈርቶች


የት/ት ደረጃ፡ ኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም ደረጃ 3 በጽሕፈትና ቢሮ አስተዳደር፣ሴክሬታሪያል ሳይንስ እና ኦፊስ ማኔጅመንት፣ሴክሬታሪ ቴክኖሎጂ፣ኮምፒውተራይዝ ሴክሬታሪያል ሳይንስ፣ኦፊስ ማኔጅመንት፣ከስተመር ኮንታክት እና ሴክሪታሪያል ኦፕሬሽን፣ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ኮምፒውተር ሳይንስ፣አይሲቲ፣አይቲ፣ኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣አይቲ ሰፖርት ሰርቪስ፣አድሚንስትሬቲቭ ሰርቪስ ማኔጅመንት፣አድሚንስትሬቲቭ ሰርቪስ ማኔጅመንት ቴክኖሎጂ፣ሲስተም እና ኦፊስ ማኔጅመንት፣አድሚንስትሬቲቭ ኦፊስ ማኔጅመንት፣ ኦፊስ አድሚንስትሬሽን፣ ኦፊስ ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች ሲኦሲ ምዘና ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር


የስራ ልምድ: 4 ዓመት


የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በአካል በመገኘት በዩኒቨርሲቲው ዋና ግቢ በብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ሥራ አስፈጻሚ ቢሮ ቁጥር 004 ወይም አዲስ አበባ ሽሮ ሜዳ ከአሜሪካን ኤምባሲ ፊትለፊት በሚገኘው የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ማስተባበሪያ ጽ/ቤትመመዝገብ ይችላሉ።

Job Requirements Office Administration, Secretarial Science and Office Management, Secretarial Technology, Computerized Secretarial Science, Office Management, Customer Contact and Secretarial Operations, Information Technology, Computer Science, ICT, IT, Information Science, Information System, IT Support Services, Administrative Service Management, Administrative Service Management Technology, Systems and Office Management, Administrative Office Management, Office Administration, Office Technology with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በአካል በመገኘት በዩኒቨርሲቲው ዋና ግቢ በብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ሥራ አስፈጻሚ ቢሮ ቁጥር 004 ወይም አዲስ አበባ ሽሮ ሜዳ ከአሜሪካን ኤምባሲ ፊትለፊት በሚገኘው የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ማስተባበሪያ ጽ/ቤትመመዝገብ ይችላሉ።

Deadline: Mar 8, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1