Executive Secretary II

Position:

Organization: Ministry of Health

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ ደረጃ 3 ወይም ዲፕሎማ በጽሕፈትና ቢሮ አስተዳደር ወይም ሴክሬታሪያል ሳይንስና ኦፊስ ማኔጅመንት ወይም ሴክሬታሪ ቴክኖሎጅ ወይም ኮምፒተራይዝ ሴክሬታሪያል ሳይንስ እና ኦፊስ ማኔጅመንት ወይም ከስተመር ኮንታክት እና ሴክሬታሪያል ኦፕሬሽን ወይም በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም ኮምፒውተር ሳይንስ ወይም አይሲቲ ወይም አይቲ ወይም ኢንፎርሜሽን ሳይንስ ወይም ኢንፎርሜሽን ሲስተም ወይም አይቲ ሳፖርት ሰርቪስ ወይም ኮምፒዩተር ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ ወይም ኢንፎርሜሽን ሳይንስ እና ቴክኖሎጅ ወይም አይሲቲ ሰፖርት ሰርቪስ ወይም አይሲቲ ሰፖርት እና ሲስተም ሰርቪስ ወይም አድሚንስትሬቲቭ ማኔጅመንት ቴክኖሎጅ ወይም አድሚንስትሬቲቭ ሰርቪስ ማኔጅመንት ወይም ቴክኖሎጅ / ሲስተም እና ኦፊስ ማኔጅመንት ወይም አድሚንስትሬቲቭ ኦፊስ ማኔጅመንት ወይም ቴክኖሎጅ ሲስተም /ኦፊስ አድሚንስትሬሽን ወይም አድሚንስትሬቲቭ ስርቪስ ማኔጅመንት አድሚንስትሬሽን ኤንድ ኢንፎርሜሽን ሲስተም, የቢሮ አስተዳደር እና ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች

  • የስራ ልምድ፡ 7 ዓመት

  • ብዛት፡ 1

  • የቅጥር ሁኔታ፡ በዝውውር

የማመልከቻ መመሪያ፡

አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና ፎቶ ኮፒ በመያዝ ጤና ሚኒስቴር የብቃትና ሰው ሃብት አስተዳደር ሥራ አስፈፃሚ ቢሮ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡

ማስታወሻ፡ አመልካቾች የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም ሌቭል COC ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡

Job Requirements ደረጃ 3 ወይም ዲፕሎማ በጽሕፈትና ቢሮ አስተዳደር ወይም ሴክሬታሪያል ሳይንስና ኦፊስ ማኔጅመንት ወይም ሴክሬታሪ ቴክኖሎጅ ወይም ኮምፒተራይዝ ሴክሬታሪያል ሳይንስ እና ኦፊስ ማኔጅመንት ወይም ከስተመር ኮንታክት እና ሴክሬታሪያል ኦፕሬሽን ወይም በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም ኮምፒውተር ሳይንስ ወይም አይሲቲ ወይም አይቲ ወይም ኢንፎርሜሽን ሳይንስ ወይም ኢንፎርሜሽን ሲስተም ወይም አይቲ ሳፖርት ሰርቪስ ወይም ኮምፒዩተር ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ ወይም ኢንፎርሜሽን ሳይንስ እና ቴክኖሎጅ ወይም አይሲቲ ሰፖርት ሰርቪስ ወይም አይሲቲ ሰፖርት እና ሲስተም ሰርቪስ ወይም አድሚንስትሬቲቭ ማኔጅመንት ቴክኖሎጅ ወይም አድሚንስትሬቲቭ ሰርቪስ ማኔጅመንት ወይም ቴክኖሎጅ / ሲስተም እና ኦፊስ ማኔጅመንት ወይም አድሚንስትሬቲቭ ኦፊስ ማኔጅመንት ወይም ቴክኖሎጅ ሲስተም /ኦፊስ አድሚንስትሬሽን ወይም አድሚንስትሬቲቭ ስርቪስ ማኔጅመንት አድሚንስትሬሽን ኤንድ ኢንፎርሜሽን ሲስተም, የቢሮ አስተዳደር እና ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና ፎቶ ኮፒ በመያዝ ጤና ሚኒስቴር የብቃትና ሰው ሃብት አስተዳደር ሥራ አስፈፃሚ ቢሮ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም ሌቭል COC ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡

Deadline: May 29, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1